🌟 ለ Bright Tutorial Private Class ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ የቦነስ ፖርታል (Exclusive Student Bonus)
BRIGHT Private
EXCLUSIVELY FOR BRIGHT PRIVATE CLASS STUDENTS

የፍሬሽማን ህይወትዎን ለማቅለልና A+ ውጤት ለማረጋገጥ የተዘጋጀ ልዩ የቦነስ ፖርታል!

ይህ ድረ-ገፅ በ Bright Tutorial Private Class ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ የፍሬሽማን ዩኒቨርሲቲ ህይወታቸውን እጅግ ለማቅለል፣ ጭንቀትን ለማስቀረት እና ከፍተኛ GPA (3.75 - 4.00) አምጥተው የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንዲቀላቀሉ 4ቱን ቁልፍ የትምህርት መሳሪያዎች በቦነስ መልክ ለመስጠት የተዘጋጀ ነው።

የቴሌግራም ቻናል
Exclusive Bonus Features

🎁 በድረ-ገፁ የሚያገኟቸው 4ቱ ልዩ የቦነስ አገልግሎቶች

በዚህ ዌብሳይት ለተማሪዎቻችን በነጻ የተካተቱ 4ቱ የውጤታማነት ምሰሶዎች ከነዝርዝር ማብራሪያቸው

1. አጫጭር ኖቶች (Smart Notes)

በአማርኛና እንግሊዝኛ ቅንጅት የተዘጋጁ፣ ውስብስብ ንድፈ ሃሳቦችን በቀላሉ የሚያስጨብጡ፣ በ Exam Tip እና በፎርሙላ ሳጥኖች ያማሩ ስማርት ማጠቃለያዎች።

ኖቶችን ክፈት

2. 3D ፍላሽ ካርዶች (3D Flashcards)

በጥያቄና መልስ መልክ የተዘጋጁ፣ በስክሪኑ ላይ በ 3D የሚገለበጡ እና ፎርሙላዎችን፣ ዴፊኔሽኖችንና የፈተና ጥያቄዎችን በቅፅበት አእምሮ ላይ ለማስቀረት የሚረዱ።

ካርዶችን ገልብጥ

3. የፈተና ትኩረት (Exam Focus)

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች Mid እና Final ፈተናዎች ትንታኔ፣ ተደጋጋሚ የግቢ ጥያቄዎች እና ያለፉ አመታት ሞዴል ፈተናዎች የመፍትሄ አሰራር።

የፈተና ትኩረት እይ

4. እጥን ምጥን ያለች PPT & ሰነዶች

በቀላሉ የሚወርዱና ለፈጣን ክለሳ የተዘጋጁ ቁልፍ የፓወር ፖይንት ማጠቃለያዎች፣ Mind Maps እና አጋዥ የ PDF ፋይሎች።

PPT ሰነዶችን ክፈት
Academic Catalog

የ 1ኛ አመት የትምህርት ኮርሶች (Freshman Courses)

ኮርሱን ሲመርጡ ቻፕተሮቹ ይከፈታሉ፤ ከዛም በቻፕተሩ ስር ያሉትን 4ቱ ነገሮች ያገኛሉ

ኮርሶች እየጫኑ ነው...
About Bright Freshman

📚 Bright Freshman Tutorial ምንድነው❓

Bright freshman tutorial 2018 Freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የ tutorial program አዘጋጅቶ ተማሪዎች አሪፍ GPA አምጥተው ወደምፈልጉበት department እንዲገቡ የሚያግዝ ብሩህ🤩 Program ነው🤓

🔐 ቲቶሩ ከታች በተዘረዘረው መሠረት ይሰጣል፡

📚 Video Tutor

Attractive በሆነ video tutor

📗 Voice discussion

የድምፅ ውይይቶችና ምክክር

🔵 Amharic+English

በጽሑፍ በሚገባ የተተነተነ

📚 እጥን ምጥን ያለች PPT🔖

ለፈጣን ንባብ የተዘጋጀ

📝 Mind maps

Quick shortcuts & ፎርሙላ

📚 Quiz በየchapter

የእውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች

📚 Online mid & final

ሞዴል ፈተናዎች

🔴 የልምድ ልውውጥ

በርካታ ጥቅማጥቅሞች🤝

❝🔔ብመዘገብ ምን እጠቀማለሁ❓❞

ይሄ ነው የማይባል በርካታ ነገሮችን ትጠቀሙበታላችሁ፣ ካሉት ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ተሻሽሎ ለመገኘት ያግዛል ፣becuz የምትወዳደሩት ከተለያዩ ክፍለ ሀገር ከመጡ ተማሪዎች ጋር ስለሆነ።

📌 ግቢ ውስጥ ውጤት ለመስራት ማንበብ ብቻውን ዋጋ የለውም ፣የግቢውን የፈተና አወጣጥ style ማወቅ አለባችሁ plus informationም ወሳኝ ነው፣ እኛን ስትቀላቀሉ ይሄን ልምድ በቀላሉ ትጋራላችሁ✔️

📚 Bright_Freshman ከሌሎቹ በምን ይለያል❓

✏️ Bright ከሌሎቹ የሚለይበት ዋነኛው ነገር ቲቶሩ በተለየ ጥራትና ጥሩ ልምድ ባላቸው በ university መምህራን ነው የተዘጋጀው☑️

🔴 ቲቶር የሚሰጥበት Class ለብቻ ፣ጥያቄና examኦች የሚሰሩበት class ለብቻ ነው የተዘጋጀው።

— በchapterኡ መጨረሻ ከቻፕተሩ የወጡ ጥያቄዎች በተለየ ሁኔታ ይሰራሉ፣ የግቢ ጥያቄዎም እንደዛው☑️

🏆 A+ is guaranteed by Bright☑️

Contact Us

📌 እኛን ቀጥታ ለማግኘት ከታች ባሉት አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ

ለማንኛውም ጥያቄ፣ ምዝገባ ወይም ድጋፍ በስልክና በቴሌግራም አድራሻችን ይደውሉልን

👩💻 Username 🗣️

በስልክ ቁጥር 🤳

Channel & Support

t.me/Bright_freshman1

ድጋፍ ከፈለጉ፡ @Habtsh01